የሻሎም አለም አቀፍ ቴሌ ኮንፍረንስ

የሻሎም አለም አቀፍ ቴሌ ኮንፍረንስ የክርስቶስን ወንጌል በአለም ዙሪያ በቀን ሶስት ጊዜ በአማርኛ ቋንቋ በተለያዩ አገልጋዮች ያቀባል፥፥ በዚህ የስልክ የወንጌል አገልግሎት ከየተኛውም የአለማችን ክፍሎች የቴሌ መስመራችንን በመደወል የእግዚአብሔርን ቃል ማስማት ፤ ከክርስቲያን ወገኖች ጋር አብረው መጸለይ ፤ የእግዚአብሔርን ቃል ከወገኖች ጋር አብረው መወያየት የምችሉበት ነጻ የወንጌል አገልግሎት ነው። በመሆኑም በዚህ አልግሎት ጌታ ያደረገልወትን መልካም ነገር በመመስከር ሌሎችን ይባርኩ፤ ለከበደወት ነገር እንድጸላይሎት የጸሎት ርእስ ያስይዙበት፤ እንዲሁም በሌሎች ፕሮግራሞች ይባረኩበት።


ጌታ ይባርኮት!
ሻሎም