በሰሜን አሜሪካ ያላችሁ 605-472-5779 ይደዉሉ 712861# የሌሎች አገሮችን ቁጥሮች ከታች ያግኙ
እግዚአብሔር ቃሉን ሰጠ
ማራናታ! ጌታ ሆይ ና!!
የሰው ልጅ በኃይልና በብዙ ክብር በደመና ሲመጣ ያዩታል
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።
የአምላካችንን ቤት ከቶ አንተውም
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።

መጽሐፍ ቅዱስን በጥልቀት ለማጥናት የሚያስችል በየሶስት ወሩ እየተዘጋጀ የሚቀርብ የጎልማሶች የመጽሐፍ ቅዱስ መምሪያ ነው:: አያሌ ጥያቄዎች የሚጠየቁበትና መልሶች የሚሰጡበት ክፍት የውይይት መድረክ በመሆኑ አብረውን የሰንበት ትምህርት በመወያየት የመጽሐፍ ቅዱስ ዕውቀትዎን ያዳብሩ ።

መጽሐፍ ቅዱስ 66 መጽሐፎችን መያዙ፣ በ40 ጸሐፊዎች በሶስት አህጉራት ውስጥ (ኢስያ፣ አፍሪካ እና አውሮፓ) በ 1500 አመታት ውስጥ መጻፉ የተለየ ያደርገዋል። ቅዱስ እና ሐይማኖታዊ የሆነ እሱን የሚመስል ሌላ መጽሐፍ የለም። አያስደንቅም! ከሁሉም በላይ የእግዚአብሔር ቃል ነው። ከ24600 በላይ የሆኑ የአዲስ ኪዳን ጽሑፎች ከ ክርስቶስ በኋላ ባሉት አራት ክፍለ ዘመናት ሊገኙ ችለዋል።

"ልጆች ሆይ፥ ለወላጆቻችሁ በጌታ ታዘዙ፥ ይህ የሚገባ ነውና። መልካም እንዲሆንልህ ዕድሜህም በምድር ላይ እንዲረዝም አባትህንና እናትህን አክብር፤ እርስዋም የተስፋ ቃል ያላት ፊተኛይቱ ትእዛዝ ናት። እናንተም አባቶች ሆይ፥ ልጆቻችሁን በጌታ ምክርና በተግሣጽ አሳድጉአቸው እንጂ አታስቆጡአቸው።( ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:1-4)

በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ሰውነታቸውን አዋርደው ቢጸልዩ፥ ፊቴንም ቢፈልጉ፥ ከክፉ መንገዳቸውም ቢመለሱ፥ በሰማይ ሆኜ እሰማለሁ፥ ኃጢአታቸውንም ይቅር እላለሁ፥ ምድራቸውንም እፈውሳለሁ። አሁንም በዚህ ስፍራ ለሚጸለይ ጸሎት ዓይኖቼ ይገለጣሉ፥ ጆሮቼም ያደምጣሉ። አሁንም ስሜ ለዘላለም በዚያ ይኖር ዘንድ ይህን ቤት መርጫለሁ ቀድሻለሁም፤ ዓይኖቼና ልቤም ዘወትር በዚያ ይሆናሉ።

"በአንዳንዶችም ዘንድ ልማድ እንደ ሆነው፥ መሰብሰባችንን አንተው እርስ በርሳችን እንመካከር እንጂ፤ ይልቁንም ቀኑ ሲቀርብ እያያችሁ አብልጣችሁ ይህን የእውነትን እውቀት ከተቀበልን በኋላ ወደን ኃጢአት ብናደርግ ከእንግዲህ ወዲህ ስለ ኃጢአት መሥዋዕት አይቀርልንምና፥.." (ዕብራውያን 10:25-26)

“Keep commanding and teaching these things. Let no one look down on [you because of] your youth, but be an example and set a pattern for the believers in speech, in conduct, in love, in faith, and in [moral] purity. Until I come, devote yourself to public reading [of Scripture], to preaching and to teaching [the sound doctrine of God’s word]. Do not neglect the spiritual gift within you, ...” ‭‭1 Tim ‭4:11-14‬ ‭AMP

"not forsaking our meeting together [as believers for worship and instruction], as is the habit of some, but encouraging one another; and all the more [faithfully] as you see the day [of Christ’s return] approaching.” ‭‭Hebrews‬ ‭10:25‬ ‭AMP‬‬

"እንኪያስ ምግባቸውን በጊዜው ይሰጣቸው ዘንድ ጌታው በቤተ ሰዎች ላይ የሾመው ታማኝና ልባም ባሪያ ማን ነው? ጌታው መጥቶ እንዲህ ሲያደርግ የሚያገኘው ያ ባሪያ ብፁዕ ነው፤ እውነት እላችኋለሁ፥ ባለው ሁሉ ላይ ይሾመዋል። ያ ክፉ ባሪያ ግን፦ ጌታዬ እስኪመጣ ይዘገያል ብሎ በልቡ ቢያስብ፥ ..."(ማቴ 24:45-48)

"በአንዳንዶችም ዘንድ ልማድ እንደ ሆነው፥ መሰብሰባችንን አንተው እርስ በርሳችን እንመካከር እንጂ፤ ይልቁንም ቀኑ ሲቀርብ እያያችሁ አብልጣችሁ ይህን የእውነትን እውቀት ከተቀበልን በኋላ ወደን ኃጢአት ብናደርግ ከእንግዲህ ወዲህ ስለ ኃጢአት መሥዋዕት አይቀርልንምና፥.." (ዕብራውያን 10:25-26)

Sermons - መልዕክቶች

Morning Recordings

NOTHING FOUND!

Mid-Day Recordings

NOTHING FOUND!

Evening Recordings

NOTHING FOUND!

"እነሆ፥ አምላክ መድኃኒቴ ነው፤ ጌታ እግዚአብሔር ኃይሌና ዝማሬዬ ነውና፥ መድኃኒቴም ሆኖአልና በእርሱ ታምኜ አልፈራም ትላለህ።"
ትንቢተ ኢሳይያስ 12፥2

"22 እንግዲያስ በልሳኖች መናገር ለማያምኑ ምልክት ነው እንጂ ለሚያምኑ አይደለም፥ ትንቢት ግን ለሚያምኑ እንጂ ለማያምኑ አይደለም። 23 እንግዲህ ማኅበር ሁሉ አብረው ቢሰበሰቡ ሁሉም በልሳኖች ቢናገሩና ያልተማሩ ወይም የማያምኑ ሰዎች ቢገቡ፦ አብደዋል አይሉምን?" 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:22-23

"ዝማሬውንና ምስጋናውንም በጀመሩ ጊዜ ይሁዳን ሊወጉ በመጡት በአሞንና በሞዓብ ልጆች በሴይርም ተራራ ሰዎች ላይ እግዚአብሔር ድብቅ ጦርን አመጣባቸው፤ እነርሱም ተመቱ።"
1ዜና 20፥22


Jump to top of page

Copyright: 2020 - 2022 All Rights Reserved.